የኢትዮጵያ ደን ልማት መሥሪያ ቤት በ2017 የበጀት ዓመት አስር ወራት ከውጭ የሚገቡ 3 ነጥብ 75 ሚሊየን ቶን የደን ውጤቶችን ማስቀረት እንደተቻለ አስታውቋል።
ሀገሪቱ ከውጭ ለምታስገባቸው የደን ውጤቶች በዓመት ከ110 ሚሊየን ዶላር በላይ ታወጣለች ሲል የሀገር ውስጥ ጋዜጣ የተቋሙን ኃላፊ ጠቅሶ ዘግቧል።
ኢትዮጵያ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ለውጭ ሀገራት በቀረቡ የተለያዩ የደን እና የእንጨት ምርቶች 1.42 ሚሊየን ዶላር አግኝታለች።
በሰው ሰራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምሥል
✅ ስፑትኒክ