የህብረት ስራ ማህበራት ካፒታል ከ100 ቢሊየን ብር በላይ ደረሰ

Date:

የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ማህበራት አጠቃላይ ካፒታል ፈጣን ዕድገት አስመዝግቦ ከ100 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱ ተገልጿል።

የኢትዮጵያ ህብረት ስራ ኮሚሽነር ጌትነት ታደሰ  እንደተናገሩት ከሶስት ዓመት በፊት የነበረው አጠቃላይ የህብረት ስራ ማህበራት ካፒታል 30 ቢሊየን ብር አይሞላም ነበር።

በአሁኑ ወቅት ይህ አሃዝ ከ 100 ቢሊየን ብር በላይ መድረሱን ጠቁመው በአስር አመት ውስጥ 1 ትሪሊየን ብር ለማድረስ መታቀዱን ገልጸዋል።

የዕቅድ አፈጻጸሙ ጥሩ የሚባል ይሁን እንጂ አሁንም ሰፊ ስራዎች እንደሚቀሩት ኮሚሽነሩ ተናግረዋል።

ህብረት ስራ ኮሚሽን ባገኘው መረጃ በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ ከ 18 ሺህ በላይ የህብረት ስራ ማህበራት አሉ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ቢል ጌትስ ስለ AI አጠቃቀማችን ምን አሉ?

የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ሮቦቶች...

ዲቪ ሎተሪ 2027 ዳግም እንዳይከፈት በፍርድ ቤት ታገደ

የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የዲቪ ሎተሪ 2027 ምዝገባ...

የማይደበዝዝ የታሪክ አሻራ፤

አበበ ቢቂላና ማሞ ወልዴ በዓለም መድረክ ግዮን መጽሔት :-...

በብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ለስድስት ወር በደብረ ሊባኖስ ገዳም እንዲቆዩ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ...