የዶ/ር አለማየሁ አረዳ አዲስ መጽሐፍ ይመረቃል

Date:

ከዚህ ቀደም «የሰጎን ፖለቲካ»ን በመሳሰሉ መጻሕፍታቸው የሚታወቁት ዶ/ር አለማየሁ አረዳ፤ «ምሉዕነት፡ ምሉዕ ሕብረተሰብ የመገንባት ጥበብ» የተሰኘውን አዲስ መጽሐፋቸውን  ቅዳሜ ጥቅምት 21 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ በአድዋ ድል መታሰቢያ አዳራሽ ያስመርቃሉ።

ደራሲው «ከኢትዮጵያ የበለጠ የጋራ አጀንዳ የለንምና ጥሪዬን አክብራችሁ እንድትገኙ ተስፋ አደርጋለሁ» ሲሉ ጥሪ አቅርበዋል።

ይህ መጽሐፍ የተሻለ ማኅበረሰብ ለመገንባት የሚረዱ ሐሳቦችን የያዘ ሲሆን፤ በምረቃው መርሃ ግብር ላይ ለመገኘት የሚፈልጉ ሁሉ ተጋብዘዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ቢል ጌትስ ስለ AI አጠቃቀማችን ምን አሉ?

የማይክሮሶፍት መስራች ቢል ጌትስ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) እና ሮቦቶች...

ዲቪ ሎተሪ 2027 ዳግም እንዳይከፈት በፍርድ ቤት ታገደ

የአሜሪካ የይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት የዲቪ ሎተሪ 2027 ምዝገባ...

የማይደበዝዝ የታሪክ አሻራ፤

አበበ ቢቂላና ማሞ ወልዴ በዓለም መድረክ ግዮን መጽሔት :-...

በብፁዕ አቡነ ሩፋኤል ለስድስት ወር በደብረ ሊባኖስ ገዳም እንዲቆዩ ተወሰነ

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ...