የፓሪስ ማራቶን በሴቶች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በበላይነት አሸንፏል ።
አትሌት በዳቱ ሂርጳ በ 2 :20.45 በመግባት በአንደኝነት ፣አትሌት ደራ ዲዳ 2: 20.49 በመግባት ሁለተኛ ደረጃ በመያዝ አሸንፏል ።
በሌላ ዜና የሮተርዳ ማራቶን በሴቶች አትሌት አሚናት አህመድ በ2:22.14 ሁለተኛ ደረጃ ይዛ ስታጠናቅቅ ፣አትሌት አዝመራ ገብሩ በ2:22.15 ሶስተኛ ፣አትሌት ጥሩዬ መስፍን በ 2:22.27 አራተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።
በወንዶች የማራቶን ውድድር አትሌት ጫላ ረጋሳ በ2:05.07 ሁለተኛ፣አትሌት ጭምዴሳ ደበሌ በ2:05.26 ስስተኛ ደረጃ ይዘው አጠናቀዋል።