ሲ/ር ዘቢደር እና የኤክሰለንት ስቴዲዮ ልዩ ሾዉ ሊጀምሩ ነው

Date:

ሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ ከXHELENT STUDIO
ጋር በመሆን በጉጉት ሊጠበቅ የሚችል በቴሌቪዥንና በሌሎች ሚድያዎች የሚታይ ልዩ ሾው //// Reality show /ማቅረብ ሊጀምሩ ነው።

በዚህም ዙርያ አብሮ ለመስራት የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ መስራች እና ዋና ስራ አስኪያጅ ሲ/ር ዘቢደር ዘውዴ እና የኤክሰለንት ስቴዲዮ መስራችና C.E.O ከሆኑት ዳይሬክተር ሄለን ታደሰ ጋር የውል ስምምነት ሰነድ ተፈራርመዋል። ስለ መልካም ተግባራችሁ በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን።።

ሜሪጆይኢትዮጵያ #ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ የተሰጠ መግለጫ

የእግዚአብሔር ሕዝብ ጉባኤ፣ የጌታችንና የመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አካልና የመንፈስ...

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ ቅርሶች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል

በመቅደላ ጦርነት ጊዜ የተዘረፉ የአጼ ቴዎድሮስ የፀጉር ቁንዳል እና...

ፈረንሳይ የ54 ነጥብ 6 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ለመስጠት ተስማምታለች

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በኢትዮጵያ ጉብኝታቸው ሀገራቸው ለኢትዮጵያ የኃይል...

ትራምፕ ኢራን ላይ ያላቸው ትዕግሥት እየተሟጠጠ መሆኑን ተናገሩ

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከቻይናው መሪ ዢ ጂንፒንግ ጋር...