(ሐሳብ፣ ንባብ፣ ውይይት)
በስጦሽቋጭ ቁዋጣሽቆር”
ይሄ የታገል መጽሐፍ ነው። መቸቱ ምናባዊ፤ ጭብጡ ዘረኝነት ነው።
የኔ ደማቅ ሰዎች!”
ይህ መጽሐፍ ጉምቱ ፀሐፊዎቻችንን እያስታወሰ የከተበው ድርሰቱ ነው።
ድምጹም እጁም ያላረፉት ታገል ሠይፉ ብዙ ጽፏል፣ ገጣሚው ታገል የዘመናችን ደማቅ ፀሐፊ ነው። ጋዜጠኝነቱንም ያለፈበት መስመር ነው። የመድረክ አንደበቱ ደግሞ የሚናገር ብቻ ሳይሆን የሚነገርለት ነው።
ስለደራሲዎቻችን!
ስለድርሰቶቻችን!
ስለፖለቲካችን ያወጋናል።
ስብሐቲዝም 98ኛ መድረክ በወመዘክር
❤ሁነኛ ሐሳቦች፣ ከሁነኛ ሰዎች!