ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር ኢድሪስ ሽኝት

Date:

  1. ከ4 ሰዓት ጀምሮ ከበቅሎ ቤት ወደ ፒያሳ ኑር መስጂድ ያመራል::
  2. ቀትር ዙሁር ሶላት ፒያሳ ኑር መስጂድ ሶላተል ጀናዛ ይሰገዳል::
  3. ከሰዓት ሚሊኒየም አዳራሽ ሀገራዊ ሽኝት ይካሄዳል
  4. በመጨረሻ ቀብራቸው ጋርመንት በሚገኘውና ደረሶችን በሚያስተምሩበት ግቢያቸው በወሲያ (ኑዛዜያቸው) መሠረት ይፈፀማል::

እንዲህ ያሉ ታላላቅ ሰዎች ሲያልፉ ለጀናዛ (አስክሬን) ትጥበት ልብስ እንኳ አይወልቅም:: መጨረሻ በተለበሰው ልብስ ሳይወልቅ ታጥቦና ተከፍኖ ሥርዓተ ግብዓተ መሬት ይከናወናል::

ኃይማኖትና ብሔር ሳይለይ ለሁሉም ወዳጆቻቸው

  • ፒያሳ የሚመቸው ቀትር ላይ ፒያሳ ሰፈር በኒን ኑር መስጂድ
  • ለሀገራዊ ሽኝት 8 ሰዓት ሚሌኒየም አዳራሽ
  • 10 ሰዓት ኃይሌ ጋርመንት አትክልት ተራ ዝቅ ብሎ ወይም ከአቃቂ ወደ ለቡ ሲኬድ ዳገቱ እንዳለቀ ድልድዩ ጋር መሰናበት ይችላል::

በሙፍቲ ዑመር ሀጅ ዑመር ኢድሪስ ሞት አንድነት እንደሰጠን ሀገራዊ አንድነት ይስጠን:: ሰላም ያምጣልን::

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ለሊት እንቅልፍ የለኝም

"አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳስበኛል፤ እኔ አሁን 86 ዓመት...

አዎ ነበሩ ….

🔘የሁሉም አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሓጅ ዑመር🔘ነፍስዎ በሰላም ትረፍ "...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ሳር ቅጠሉ የሚወዳቸው

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ሳር ቅጠሉ የሚወዳቸው የሀይማኖት...