የሀዘን መግለጫ ከቴዲ አፍሮ

Date:

በዛሬው ዕለት በተሰማው የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እልፍተ ህይወት የተሰማኝን ጥልቅ ሀዘን ለመግለፅ እወዳለሁ።

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በሙስሊሙ ማህበረሰብ ብቻ ሳይሆን በመላው ወገን እጅግ ተወዳጅ፣ እሩሩህና ትሁት የጥሩ የሃይማኖት አባት ምሳሌ ነበሩ።

በዛሬው ዕለትም በተሰማው እልፍተ ህይወታቸው በደረሰው ሀዘን ለቤተሰቦቻቸው፣ ለወዳጅ ዘመዶቻቸውና ለመላው የሙስሊሙ ማህበረሰብ መፅናናትን እየተመኘሁ ፈጣሪ ነፍሳቸውን እንዲምርልን ከልብ እመኛለሁ።

ነፍስ ይማር!

ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!
ፍቅር ያሸንፋል!
ቴዎድሮስ ካሳሁን
(ቴዲ አፍሮ)

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ለሊት እንቅልፍ የለኝም

"አሁን ኢትዮጵያ ያለችበት ሁኔታ ያሳስበኛል፤ እኔ አሁን 86 ዓመት...

አዎ ነበሩ ….

🔘የሁሉም አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሓጅ ዑመር🔘ነፍስዎ በሰላም ትረፍ "...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ሳር ቅጠሉ የሚወዳቸው

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስን ሳር ቅጠሉ የሚወዳቸው የሀይማኖት...