የሮሀ ባንድ አጃቢው እና እውቁ ሳክስፎኒስት ስምዖን ሊባዮስ(ዮናስ ደገፋ) አረፈ

Date:



እንዲህ አይነት አሳዛኝ  ዜና መስማት ሁሉ ነገር ጭው ያደርጋል ልብ ይሰብራል በተለይ የሙዚቀኞች አንድ ነገር እንደ ጎደለ የሚሰማን ስሜት ጥልቅ ነው፡፡ምክንያቱም የሙዚቃን መንገድ የሄደበት ያቀዋል፡፡

ሮሀ እንደ ሮሀነቱ ካቆሙት መካከል አንደኛው እና ስሙ የሚጠቀሰው ስምዖን ሊባኖስ(ዮናስ ደገፋ) አንዱ ነው፡፡ በበርካታ ሙዚቃዎች ውስጥ በትንፋሽ ከሚሰሩ የሙዚቃ መሳርያ አንዱ በሳክስፎን ነው በሳክስፎኑ አጅቧል፡፡ በሰዎች ዘንድም ተወዳጅ እና ተመስካሪ ጭምር ነው፡፡

ከሮሀ ባንድ ጋር አስራ ሶስት አመት ሲዘልቁ በዛ ውስጥ ምናው የላቀ ነበር የሮሀ ኮሌክሽን አልበም፣ ቴዎድሮስ ታደሰ፣ ኩኩ ሰብስቤ ፣ኤፍሬም ታምሩ፣ጋሽ ሙሐሙድ አህመድ፣ ንዋይ ደበበ ጨምሮ በሮሀ ባንድ በተፈበረኩ የሙዚቃ ስራዎች ውስጥ ተሳትፏል፡፡

ነፍሱን ይማር እኔ በወቅቱ የኔ ቫይብ የሬድዮ ፕሮግራም በነፍስ በነበረት ጊዜ ስለ ሙዚቀኛ ዮናስ በይበልጥ ሰርተን አስተላልፈን ነበር፡፡

ድንገት ግን የማይታመን አሳዛኝ ዜና ሰማን እውቁ የሮሃባን ድሳክስፎኒስት ስምዖን  ሊባኖስ(ዮናስደገፉ) በዛሬው ዕለት በመኖሪያ  ቤቱ ሕይወቱ አልፎ መገኘቱንና አስከሬኑን ፖሊስ  ማንሣቱ ተገልጿል።ሙዚቀኛው አድናቂ ዘመድ እና ለቤተሰቦቹና ለወዳጆቹ  ፈጣሪ መፅናናትን ይስጥልን፡፡

via ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በ7.2 በመቶ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት (አይ ኤም ኤፍ) ለመጠናቀቅ ሁለት...

ሽልማቱ ለሜቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ህሙማን መርጃ ማህበር ማስታወሻ ይሁንልኝ

የ2025 የአፍሪካ ኢምፓክት አዋርድ ሽልማትን ለሜቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ...

በአክሱም ዩንቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በእሳት አደጋ በሚሊዮኖች የሚገመት ንብረት ወደመ

በአክሱም ዩኒቨርስቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል መንስኤው...