የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የኮቪድ ክትባት ትክክለኛ የጤና ቁጥጥር ሂደቶችን ሳያሟላ መፅደቁንና መሰራጨቱን በይፋ አረጋግጧል።
የኮቪድ ክትባት በወሰዱ ሰዎች ላይ በተደረገ ጥናት የልብ፣ የአንጎል እና የደም መርጋትን አደጋ መጨመሩን በቅርብ ጊዜ የወጣ ጥናት አረጋግጧል።
ከስምንት ሀገራት የተውጣጡ ወደ 99 ሚሊዮን የሚጠጉ በተከተቡ ሰዎች ላይ በተደረገ አንድ ትልቅ አዲስ ጥናት Pfizer ወይም Moderna mRNA ክትባቶችን ወስደው አስትራ ዜኔካ ጃብን ከወሰዱ በኋላ የልብ ችግርን የመጨመር ግንኙነት እንዳለው ጥናቱ አረጋግጧል።
የመጀመሪያዎቹን ሁለት ክትባቶች በወሰደ ሰው ላይ የልብ ስጋት መጨመር በአንጻራዊ ሁኔታ ቀላል ቢሆንም፣ Astra Zeneca jab የተባለውን ክትባት ከወሰዱ በኋላ ግን በአማካይ በተፈጥሮ ከተከሰቱት የልብ ነርቭ በሽታዎች ቁጥር በሦስት እጥፍ እንደጨመረ ጥናቱ ገልጿል።