ዛሬ ጥቅምት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 9፡30 ድረስ የጥገና መልሶ ግንባታሥራ ለማከናውን ሲባል በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተሞች በጀርመን ድልድይ ፣ፈረንሳይ ኤምባሲ፣ ወደ ጉራራ፣ ብሎኬት ገበያ፣ ኪዩር ሆስፒታል ፣ ራሳ ካሳ ክሊኒክ፣ አቦ ቤ/ክ፣ እንጦጦ ኪዳነምሕረት ቤ/ክ፣ ሰሚት ኮንዶሚኒየም ሙሉ በሙሉ፣ ታጠቅ ኢንዱስትሪ መንድር፣ ጉጄ እና ኬላ፣ ገፈርሳ ጉጄ ክፍለ-ከተማ፣ መናገሻ፣ አኔ ዲማ፣ ጉዱ፣ ሙሎ ከሚሴ፣ ቡራዩ መስጊድ፣ ኬኬ ብርድ ልብስ ፋብሪካ ፣ቂሊንጦ ኮንዶሚኒየም፣ ቂሊንጦ ማረሚያ፣ አስቱ ዩኒቨርስቲ እና ኢንዱስትሪ መንደር ፣ ዋልያ ቢራ፣ ደራርቱ ት/ቤት፣ አየር ኃይል ካምፕ፣ ወርቁ ሰፈር፣ መንገድ ትራንስፖርት፣ ገላን ጉራ፣ የባቡሩ ጀርባ፣ አየር ኃይል፣ ላንቻ፣ ሚክዌር ፕላዛ፣ በቅሎ ቤት አከባቢ፣ ገቢዎች ሚ/ር፣ ሪቼ፣ ሪቼ ጤናጣቢያ፣ ቂርቆስ፣ ማንዴላ የርቀት ት/ቤት፣ ፈለገ ዮርዳኖስት/ቤት፣ እና አካባቢያቸው ላይ የኃይል አቅርቦት ይቋረጣል፡፡
ስለሆነም በጠቀሱት አካባቢዎች የምትገኙ ክቡራን ደንበኞቻችን የጥገና ሥራው ተጠናቆ የኃይል አቅርቦቱ እስኪመለስ ድረስ በትዕግስት እንድትጠብቁን በትህትና እንጠይቃለን፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ማህበራዊ የሚዲያ ገፆችን በመቀላቀል ወቅታዊና ትክክለኛ መረጃዎችን ወዲያውኑ ያግኙ!!