ጁሪየን ቲምበር ቀዶ ጥገና ሊያደርግ ነው

Date:

የመድፈኞቹ የመስመር ተጨዋች ጁሪየን ቲምበር እግሩ ላይ የቀዶ ጥገና ህክምና ሊያደርግ መሆኑን ቴሌግራፍ ዘግቧል።

የክለቡ የህክምና ቡድን የተጫዋቹን የብቃት ችግር ለመፍታት ቀዶ ጥገናው አስፈላጊ እንደሆነ ማመኑ ተገልጿል።

ኔዘርላንዳዊው የመስመር ተጨዋች ጁሪየን ቲምበር ለምን ያህል ጊዜ ከሜዳ እንደሚርቅ አልተገለፀም።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የህወሓት የቃላት ጦርነት ንሯል።ይዋጉ ይሆን?

ሶስቱም ኃይላት የጦር ኃይላቸዉን እያጠናከሩ፣ አዳዲስ ተዋጊ እየመለመሉ መሆናቸዉ...

የሐማስ ታጣቂዎች ከእስራኤል ጋር በመተባበር የተከሰሱ ሰባት ሰዎችን ገደሉ

ሰኞ እለት በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ እየተዘዋወረ ያለ ቪዲዮ እንደሚያሳየው...