“ፑቲንን እጠለዋለሁ”  ዘለንስኪ

Date:

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ በዋሽንግተን ከትራምፕ ጋር ቆይታ አድርገው ከጨረሱ በኋላ  ስለ ፑቲን አስተያየት ሰጥተዋል ተባለ።

ፑቲን እንደሚጠሉኝ አውቃለሁ የኔም ስሜት እንደዛው ተመሳሳይ ነው እጠላቸዋለሁ ሲሉ ለሪፖርተሮች ተናግረዋል።

ዘለንስኪ አሁን ላይ ጦርነቱ ባለበት ቆሞ ተኩስ አቁም እንዲረግ ለትራምፕ ጥሪ ማቅረባቸውም ተመላክቷል።

በኋይት ሀውስ ቆይታቸው ብዙም ደስተኛ ያልሆኑት ዘለንስኪ፣ ለአውሮፓ ወዳጆቻቸው ከትራምፕ ጋር የነበራቸውን ሁኔታ አሳውቀዋል ተብሏል።

የእንግሊዙ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ለዩክሬን ሰብአዊ እርዳታ እንደሚያቀርቡ ቃል ገብተዋል።

ትራምፕ እንደጋዛው ሁሉ  የሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነትንም እንዲያስቆሙ ስታርመር ጠይቀዋል።

ታይምስ ኦፍ ኢንዲ እና አር ቲ ኒውስ እንዳስነበቡት #NBCEthiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሕይወታቸው የሚያጓጓ ፣ እረፍታቸው የሚያስቀና

          ተቀዳሚ ሐጂ ሙፍቲ ዑመር ኢድሪስ በማረፍ ከፍተኛ ሀዘን...

ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን

የሁላችንም አባት የነበሩት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር...

የሀዘን መግለጫ ከቴዲ አፍሮ

በዛሬው ዕለት በተሰማው የተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ እልፍተ...

ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ በሁሉም ዘንድ የሚወደዱ የሀገር ወዳድ ምልክት ነበሩ – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና...