የ26ኛው ታላቁ ሩጫ 10 ኪ.ሜ. ውድድር አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ

Date:

በ2019 ዓ.ም. 26ኛው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ 10 ኪ.ሜ. ውድድር በወንዶችና በሴቶች ዘርፍ የደረጃ አሸናፊዎች ይፋ ሆኑ።

በባንክ ኦፍ አሜሪካ አቅራቢነት በተካሄደው ውድድር፣ በወንዶች ዘርፍ ይስማው ድሉ አንደኛ፣ ታከለ ሞሴ ሁለተኛ እና ከቤ መርጋ ሦስተኛ ደረጃን ይዘዋል።

በሴቶች ዘርፍ የኔዋ ንብረት አንደኛ ስትሆን፣ አልማዝ ዮሐንስ ሁለተኛ እና አለምነሽ ጥላየ ሦስተኛ ደረጃን አግኝተዋል።

የታላቁ ሩጫ አዘጋጆች ለውድድሩ አሸናፊዎች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት አስተላልፈዋል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ በፓርላማ ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ሐሙስ ህዳር 17...

ከፍተኛ የወጪ ንግድ ገቢ ያስመዘገቡ ድርጅቶች ተሸለሙ

በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ያስገኙ...

ዓለም አቀፉ ሽልማት ለጋዜጠኛ ይስሐቅ በላይ ተሰጠዉ

ዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ (IOC) በ4ኛው የዓለም የወጣቶች ኦሎምፒክ...

የተመድ ዋና ፀሐፊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስጋቶችን ለመቆጣጠር ዓለም አቀፍ ትብብር ጠየቁ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ፣ የሰው ሰራሽ...