ኢትዮጵያ ከአውሮፓ ህብረት የ3 ሚሊየን ዩሮ ድጋፍ አገኘ

Date:

የተደረገው ድጋፍ የሕግ ድጋፍ አገልግሎት አሰጣጥ ሥርዓቱን ለማጠናከር እና ተደራሽነቱን ለማስፋት የሚውል ነው ተብሏል፡፡

የተደረገው ድጋፍ የሲቪል ማህበረሰበ ድርጅቶችና በዩኒቨርሲቲዎች የሕግ ድጋፍ የሚሰጡ ማዕከላት በዘርፉ የሚያከናወኑትን ሥራ እንደሚያጠናክር የህብረቱን መረጃ ዋቢ አድርጎ ኤፍ ኤም ሲ ዘግቧል ፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ነገ በፓርላማ ተገኝተው ማብራሪያ ይሰጣሉ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በመጪው ሐሙስ ህዳር 17...

ከፍተኛ የወጪ ንግድ ገቢ ያስመዘገቡ ድርጅቶች ተሸለሙ

በጥራጥሬና ቅባት እህሎች ዘርፍ ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ ገቢ ያስገኙ...

ዓለም አቀፉ ሽልማት ለጋዜጠኛ ይስሐቅ በላይ ተሰጠዉ

ዓለም አቀፉ ኦሎምፒክ ኮሚቴ (IOC) በ4ኛው የዓለም የወጣቶች ኦሎምፒክ...

የተመድ ዋና ፀሐፊ የሰው ሰራሽ አስተውሎት ስጋቶችን ለመቆጣጠር ዓለም አቀፍ ትብብር ጠየቁ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉቴሬስ፣ የሰው ሰራሽ...