ዶክተር ፈቀደ አጉአር እና የህክምና ቡድናቸው በኢትዮጵያ የመጀመሪያ አይነት የሆነ የልብ ቀዶ ህክምና በስኬት አካሄዱ።
አንዳንድ መረጃዎች አንደሚያመለክቱት የልብ ህመም አይነቱ ብዙም የማይከሰት ነው ። ምንአልባት ከ100,000 ሺ በ1 ሰው ላይ ሊገኝ ይችላል ።
በሰሃራ በታች በሚገኙ የአፍሪካ ሀገራት እና በህንድ ህመሙ ሲከሰት ይስተዋላል ።
ቅዳም 6 ሰዓት የፈጀ Sub-Mitral aneurysm repair along with Mitral valve replacement የተሰኘ የልብ ቀዶ ህክምና ለ31 አመት ወጣት ተካሂዷል ።
ዶክተር ፈቃደ አጉአርም ተከታዩን መልዕክት አስተላልልፈዋል ።
ስድስት ሰአታት በፈጀው የልብ ቀዶ ጥገና የአገር በቀል የልብ ቀዶ ጥገና ቡድን በሀገራችን ለመጀመርያ ጊዜ Sub-Mitral aneurysm repair along with Mitral valve replacement በትላንትናው እለት አከናውኗል. በቀጣዩ ቀን(ዛሬ) ጥዋት ታካሚያችን አቤ ላይ ያየነው ፈገግታ ድካማችንን አጥቦታል.
In a six hours long heart surgery local cardiac team of Ethiopia successfully performed the first Sub-Mitral aneurysm repair along with Mitral valve replacement for a 31 years old patient.
ከሁሉ አዲስ