ማኅበራዊ ጉዳይ

‹‹የአምራች ኢንዱትሪው ዘርፍ ብድር ለምን ተከለከለ?››

የንግዱ ማኅበረሰብ ‹‹ለዘርፉ ተገቢው ድጋፍ አለመደረጉን እናምናለን›› መንግሥት በኢትዮጵያ ከፖሊሲ ማዕቀፍ ጀምሮ በየደረጃው ባለው የአሠራር ሒደት ዙሪያ አሉ የተባሉ ማነቆዎችን ለመፍታት ዓላም ያደረገ የመንግሥት እና የግሉ ዘርፍ የንግድ ባለድርሻ አካላት ሐምሌ 18 ቀን 2015 ዓ.ም በስካይ ላይት...

‹‹ከኮቪድ በላይ ዘርፉን የጎዳው የእርስ በእርስ ጦርነቱ ነው›› አንድነት ፈለቀ

አንድነት ፈለቀ (የኢትዮጵያ አስጎብኚ ድርጅቶች ማኅበር ፕሬዝዳት) በቅርቡ ፓን አፍሪካ ም/ቤት እና የኢትዮጵያ ንግድ እና ዘርፍ ማኅበራት በጋራ ባዘጋጁት መድረክ ከሚመለከታቸው የመንግሥትና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ከተደረገባቸው ዘርፎች መካከል አንዱ ቱሪዝም ነው፡፡ ዘርፉ ባለፉት አምስት ዓመታት...

በክረምት የሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎች ትኩረት ሊሰጣቸው ይገባል!

በሀገራችን አብዛኛውን ጊዜ በክረምት ወቅት አዘውትረው የሚከሰቱ በርካታ ተላላፊ በሽታዎች አሉ፡፡ ከእነዚህም ውስጥ ኮሌራና አተት በዋነኝነት የሚጠቀሱ በሽታዎች ናቸው፡፡ ከሰሞኑ በደቡብ ክልል በ42 ወረዳዎች የኮሌራ ወረርሽኝ መከሰቱን እና አራት ሺ ታማሚዎች መኖራቸውን የዓለም የጤና...

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ችግሮች ምንድናቸው?

የኢትዮጵያ ቱሪዝም የሚገኝበት ደረጃ የኢትዮጵያ ቱሪዝም የሚገኝበትን ደረጃ ለመፈተሽ በዘርፉ የሚከናወኑ ስራዎች የሚመሩባቸውን ስትራቴጂካዊ ሰነዶችና የሕግ ማዕቀፎች፣ የዘርፉን የቁጥርና አጠቃላይ መረጃዎች እንዲሁም የባለድርሻ አካላትን የአፈጻጸም አቅምና ብቃት በዋናነት ትኩረት ሰጥቶ መገምገም ያስፈልጋል፡፡ ለኢትዮጵያ የቱሪዝም ገበያ...

ኤሌክትሮኒክ ግብይት በኢትዮጵያ – ወቅታዊ ሁኔታ፣ ተግዳሮቶችና ዕድሎች

የፓን አፍሪካ የንግድ ኢንዱስትሪ ም/ቤት እና የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት የፊታችን ሐምሌ 18 እና 19 ቀን 2015 ዓ.ም ለመንግሥትና ለግሉ ዘርፍ ሀገራዊ የምክክር መድረክ አዘጋጅተዋል፡፡ የምክክር መድረኩ የሚካሄደው በንግዱ ማኅበረሰብና በመንግሥት በኩል...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች