ሰብዓዊነት

አትሌት ሰለሞን ባረጋ በማንችስተር የ10 ኪሎ ሜትር ውድድር አሸነፈ

በማንቸስተር በተደረገው 10 ኪሎ ሜትር የወንዶች ውድድር አትሌት ሰለሞን ባረጋ አሸነፈ አትሌት ሰለሞን ባረጋ በ27:49 በሆነ ስዓት በአንደኝነት ማሸነፍ ችሏል ። በውድድሩ ላይ የተሳተፈው አትሌት ሞስነት ገረመው በ28:21 አራተኛ ደረጃ በመያዝ አጠናቀዋል ።

ነጻነት የሌለው ሕዝብ ነጻ ተቋም አይኖረውም!

ከሰሞኑ አንድ ወዳጄ ከአማራ ባንክ የገዛዉን አክስዮን እንዴት ማስመለስ እንደሚቻል አዉቅ እንደሆን  ጠየቀኝ፡፡ እኔም ሁላችንም የገዛነው ባንኩን ለማቋቋም እንጂ ማስመለሻ መንገዱን እንደማላውቅ ነግሬው ይልቁንም በዚህ ወቅት ሠው እየታገተ በሚዘረፍበት ጊዜ “ያንተ ጥያቄ አስግቶህ ያለህን...

ከወልቃይት ግፍ ኢትዮጵያ ምን ተማረች?!

እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ ኢትዮጵያውያን በታሪካችን መታሰቢያ ማቆየት ላይ ያን ያህል የምንታማ አይደለንም፡፡ ችግሩ ያስቀመጥነውን መታሰቢያ ምን ያህል እንዘክረዋለን የሚለው ነው፡፡ አንዳንዴ እንደውም ለመታሰቢያ ተብለው የሚቆሙ ሐውልቶችና ልዩ ልዩ መዘክሮች የጸቦቻችን መነሻ ሲኾኑ ይስተዋላል፡፡...

“የመንግሥትያለህ!” የሚለውየኢትዮጵያምድርባቡር! ዶ/ር ያዕቆብ በቀለ

ሰው ሰብዓዊ ፍጡር ነው፡፡ ሰብዓዊ ተግባራት ሰው ሰው በመሆኑ የሚያደርጋቸው  ተግባራት ናቸው፡፡ ሰው በተፈጥሮው ሰብዓዊነት የሚሰማው ልዩ የፈጣሪ ፍጥረት ነው፡፡ ይኸውም፡- የሚሆነው ሰው መጀመሪያ ሲፈጠር የማስተዋልና የማመዛዘኝ ችሎታ እንዲኖረን የህሊናና የአዕምሮ ባለቤት እንዲሆን ተደርጎ...

ያጣነውን ሰብዓዊነት እንዴት እንመልሰው? ደረጀ ዘውዴ

ሁልጊዜ ጅምሯ ብቻ የሚያምረው ሃገራችን፣ በሁሉም ዘርፍ የተጀመሩ ልማቶችም ሆኑ እድገቶች በአያያዝ ጉድለት ፍሬ ሣያፈሩ ቅጠል ብቻ ሆነው የሚቀሩበት አጋጣሚ ሰፊ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የምድር ባቡር ታሪክ ከቀደምት ሀገራት የባቡር ታሪክ ጋር የሚመደብ ሲሆን፣ ከመቶ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች