ቆይታ

በሶማሌ ክልል “የመገንጠል ስሜት ቀርቷል ማለት ይቻላል”

ከፕሬዝዳንት ሙስጠፌ ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስተዳደር ወደ ሥልጣን መምጣትን ተከትሎ በከፍተኛ ኃላፊነት መንግሥትን ከተቀላቀሉ ሰዎች መካከል አንዱ ናቸው፤ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሐመድ። አቶ...

‹‹በዚህ ወቅት እንደ ፓርቲ ችግሮችን ተቋቁሞ መቆም በራሱ ስኬት ነው››

ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው (የእናት ፓርቲ ፕሬዝዳንት) ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው የእናት ፓርቲ ፕሬዚደንት ናቸው። አገር አቀፍ ፓርቲያቸው የተመሠረተው በስድስተኛው ሀገራዊ ምርጫ ዋዜማ ቢኾንም፣ በምርጫው ግን ከብልፅግና ኢዜማ ፓርቲዎች ቀጥሎ 600 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ሦስተኛው ትልቁ ፓርቲ መኾን...

‹‹ሞዴሎች ብቻ ሳይሆን ባለሙያዎችም የክህሎት ችግር እንዳለባቸው ታዝቤያለሁ››

ሜላት ሚካኤል (ሞዴሊስትና ዲዛይነር) ሜላት ሚካኤል ትባላለች፡፡ የሀገራችንን የፋሽን ኢንዱስትሪ ወደ ዓለም መድረክ ለማውጣት እየሠራ ያለ ‹‹Melly Fashion›› የተሰኘውን ተቋም መሥራችና ባለቤት ነች፡፡ በእርግጥ ሜላት በአንድ ሙያ ብቻ የምትጠራ አይደለችም፡፡ የፋሽን አልባሳት ዲዛይነር ብትሆንም ቴክኖሎጂው፣...

የቱን ነፃነት ልናከብር ነው የተሰባሰብነው?”

“ጠየቀ ወዳጄ፤ “የUN ሰላም አስከባሪ – የሚጠበቅ ሰላም በሌለበት ሀገር እንደሚሰማራው ማለት ነው” አልኩት። ኢትዮጵያ ሀሳብን በነፃ የመግለፅና በፕሬስ ነፃነት ወደ 145ኛ አቆልቁላሉች። እናም ይህ ዘርፍ ስለሚሻሻልበት በግልፅ መምከር የግዳችን ነው፤ ሁኔታዎች ለጋራ ሀገራዊ...

‹‹ሕልሜ ደቡብ ኢትዮጵያ ላይ ሰርቶ ዓለም ላይ መገለጥ ነው››

ታሪኩ መኮንን (የፊልም ባለሙያ) የዛሬው የኪነ ጥበብ ዓምዳችን እንግዳ ልዩ ልዩ የሙዚቃ ቪዲዮዎችን ከመሥራት አንስቶ በቅርቡ ደግሞ በበርካታ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን አልፎም በትልልቅ ዓለም አቀፍ የሲኒማ መድረኮች ተወዳጅ እና ተወዳዳሪ ለመኾን የበቃውን ‹‹አፊኒ›› የተሰኘውን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች