ቆይታ

“ወረራ እየተፈፀመባቸው ባሉ የአፋር አካባቢዎች ምንም ዐይነት የመከላከያ ሠራዊት የለም”

“ወያኔ እስካሁን አፋር ክልልን ከ300 ኪ.ሜ በላይ በወረራ ይዟል” “መንግሥት አማራና አፋርን አግልሎ መደራደሩ የሚያመጣው ፋይዳ የለም” አቶ ገአስ አሕመድ ህወሓት መራሹ የጥፋት ቡድን በአፋር ክልል እና ሕዝብ ላይ መጠነ ሰፊ ወረራ እና ውድመት እያደረሰ ይገኛል፡፡ በዚህም...

“ቀን ከሌት ሕሊናዬ ያለው ኢትዮጵያ ውስጥ ነው”

ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ አንጋፋውንና ታላቁን ሊቅ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌን፣ በርካታ ጀግኖቻችንን በአጸደ ሥጋ እያጣን ባለንበት ዓመት ዳግም ላናገኝ አጥተናቸዋል፡፡ ፕሮፌሰር ጌታቸው እስከመጨረሻዋ ሕቅታቸው ድረስ ስለኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት የደከሙና አብዝተውም የጻፉ ምሑር ከመኾናቸው ባሻገር ሃሳባቸውን ዘመኑ...

‹‹አስብ የነበረው የሀገርን ችግር ማስተካከል የሚችል ድርጅት እየገነባሁ እንደነበር ነው›› ኢ/ር ፀደቀ ይሁኔ

‹‹ሀገራዊ ዓላማ ያላቸው ሰዎችና ንግድ አብሮ አይሄድም›› ‹‹ተላላ በበዛበት ማኅበረሰብ ውስጥ አታላይ ይበዛል›› የዛሬው የመጽሔታችን እንግዳ በሪልስቴት እና ኮንስትራክሽን ዘርፍ ከተሰማሩ ሥም ካላቸው ኢትዮጵያውያን አንዱ ናቸው፡፡ ኢንጂነር ፀደቀ ይሁኔ ይባላሉ፡፡ የፍሊንትስቶን ሆምስ መሥራች እና ዋና ሥራ...

“ኮምፒውተር ሲባል ፈንድቶ አገር የሚያጋይ ይመስላቸው ነበር” ኢንጂነር ፍሰሐ አጥላው

“ታይፕራይተር ማጣቴ የአማርኛ ሶፍትዌር ለመሥራት አነሳሳኝ” ኢንጂነር ፍሰሐ አጥላው ግዮን፡- ኢ/ር ፍሰሐ ማነው? ከሚለው ብንጀምር፡- ኢ/ር ፍሰሐ ፡- ፍሰሐ  አጥላው እባላለሁ፡፡ ተወልጄ ያደግኩት አዲስ አበባ ካሳንቺስ አካባቢ ነው፡፡ የተማርኩት ያኔ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ ተመላላሽ ትምህርት ቤት የሚባለውና አሁን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች