ብዝሃ ሃይማኖት

የብጹዕ ወቅዱስ ሐዋርያዊ የሮም ጉብኝት

(ታሪካዊው የኢትዮጵያውያን ገዳም እና ኮሌጅ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ከብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት የቅዱስ ሲኖዶስ አባላት፣ ከመንበረ ፓትርያርክ፣ ከልዩ ጽ/ቤትና ከውጭ ግንኙነት...

አጽዋማት እና ታላቁ ዐቢይ ጾም

ሁሉንም ህዋሶቻችንን ከሀጢያት እና ከመጥፎ ተግባር ከምንከለክልበት ግዜ ውስጥ አንዱ የጾም ወቅት ነው፡፡ ጾም ልቅ የሆነ በዓይን የሚታየውን የስጋችንን ፍላጎት ሲያጠፋልን በጥልቁ ውስጥ ያለውን የነፍስን ጉድፍ ደግሞ በማንጻት ነገ ለሚጠብቀን ዘላለማዊ ሕይወት መወጣጫ መሳላል...

ስለዝዋይ መንፈሳዊ ኮሌጅ የተነገረው እና እውነታው!

በመጋቤ ብሉይ ቆሞስ አባ አትናቴዎስ ‹‹ተግትን እንጸልይ ወደፈተና እንዳንገባ ›› ‹‹በህይወታችን በመንገዳችን እግዚአብሄር ይግባ›› ዘንድሮ ዐይኑን አፍጥጦ፥ጥርሱን አግጥጦ የመጣ ውን ችግር ለመመለስ ያለ ዕረፍት መልስ መስጠት ተገቢ ነው። በቅዱስ ሲኖዶሱ ተወግዘው ከዲቁና እስከ ሊቀ ጵጵስና የነበራቸውን ሥልጣን የተገፈፉት...

የቤተክርስቲያን ልዩ ልዩ ውሳኔዎች

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ባለንበት ወቅት የገጠማትን ቀናኖዊ እና ሃይማኖታዊ ችግር አስመልክቶ ቅዱስ ሲኖዶስ ልዩ ልዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል ፤ እያሳለፈም ይገኛል፡፡ እኛም እነኚህን መግለጫዎች እንደሚከተለው አቅርበናቸዋል፡፡ የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ የመጀመሪያ ውሳኔ በመንፈስ ቅዱስ የሚመራው የኢትዮጵያ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች