ተጋባዥ ፀሐፊ

“እንዴት ነሽ አገሬ

(በእውቀቱ ስዩም) ጀርመን በገባሁ በሁለተኛ ቀኑ ማካፋት ጀመረ፤ ዝናብ ያረጠበው አፈር ሽታ ናፈቀኝ ፤ እዚህ ደግሞ መሬቱ እንዳለ በኮብል ተሸፍኗል፤ ደግነቱ ከኢትዮጵያ ስወጣ አፈር በያይነቱ ቆጣጥሬ ነው የወጣሁት፤ ቀይ አፈር - ደባይ አፈር - የመቃብር...

የተመድሠራተኞችናየአባልአገራትመብትናግዴታ!

ባይሳ ዋቅ-ወያ (ጄኔቫ) ከሳምንታት በፊት ከኢትዮጵያ የተባረሩትን ሰባት የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ሠራተኞችን አስመልክቶ ከተለያዩ አቅጣጫዎች አስተያየቶች እየጎረፉ ነው። አብላጫው አስተያየት የኢትዮጵያን መንግሥት ድርጊት የሚያወግዝ ሲሆን አነስ ያለው ወገን ደግሞ የመንግሥቱን ድርጊት የሚደግፍ ነው። ወቃሾቹም...

በኢትዮጵያ ከፍተኛ ተራሮች ቆይታዬ

ደራሲ- አርኖ ሚሼል ዳባዲ                                                                    ተርጓሚ- ገነት አየለ አንበሴ                                                                    ቅኝት- አበራ ለማ አርኖ ሚሼል (ሚካኤል) ዳባዲ በኢትዮጵያ ውስጥ ከ1837 – 1848 በቆየባቸው ዓመታት ውስጥ ያሰተዋለውን የዘመነ መሳፍንት ገጽታ በመጽሐፍቱ አሳይቷል፡፡ ሚሼልና ወንድሙ አንቷን ዳባዲ በኢትዮጵያ ቆይታቸው...

ነገረ ሕገ-መንግሥት ወ ሕገ-መንግሥታዊነት

ተክለሚካኤል አበበ፤ ቶሮንቶ አሁን ላለው የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገ-መንግሥት ጥብቅና አልቆምም፡፡ ግን ደግሞ “ለኢትዮጵያ ችግር ሁሉ ምንጩ ሕገመንግሥቱ ነው፤ ሕገ-መንግሥት ከተለወጠ፤ የኢትዮጵያ ችግር ይቀረፋል” ከሚሉት ወገንም አይደለሁም፡፡ በሰነድ ብቻ የመጣና በሰነድ ብቻ የሚሄድ ችግር...

ድህረ ወያኔ ወይስ ምዕራፍ አንድ?

ዶ/ር ዐቢይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ሆነው ከተመረጡ ጀምሮ ከሕወሓት የታየው ፌዴራል መንግሥት ላይ የማያቋርጥ ትንኮሳና አመጽ እንደሆነ ይታወቃል። የትንኮሳውና የእምቢተኝነት ዓላማ በቂ የፖለቲካ አለመረጋጋት በመቀስቀስ ሕወሓትን ወደ ቀድሞው የበላይ ሥልጣን ለመመለስ እንደሆነ ብዙ የፖለቲካ ታዛቢዎችና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች