አንዳንድ ነገሮች

ሽምግልናና ግዝት በኢትዮጵያ

ተገኑ ፀጋዬ በኢትዮጵያ ታሪክ የኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ከነገሥታት ጋር በነበራት ቁርኝት ትልቅ ቦታ ይሰጣት እንደነበር በታሪካችን ላይ ተጽፎ ይገኛል፡፡ የነበራትን ተቀባይነት ለማሳየት አያሌ ነገሮችን መዘርዘር ይቻላል፡፡ ለቤተክርስቲያን የሚሰጣት ክብር ከፍተኛ በመሆኑ ካህናት የሚያደርጉትን ሽምግልና፣ ምርቃት...

ሳይገድሉ ጎፈሬዎቹ የባሕል ‹‹ሐኪሞች››!

ከገላውዴዎስ ነጋ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የነርቭ፣ የወገብ፣ የዲስክ መንሸራተት (የጀርባ አጥንት) ተያያዥነት ያላቸው ሕመሞች ሳቢያ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወገኖችን እያሰቃየ ይገኛል። የእነዚህ በሽታዎች መንስኤ ‹‹እንዲህ ነው›› ተብሎ የሚታወቅ በቂ ምክንያት ባይኖርም ነገር ግን ዲስክ መንሸራተት...

ሳይገድሉ ጎፈሬዎቹ የባሕል ‹‹ሐኪሞች››! ከገላውዴዎስ ነጋ

ከቅርብ ዓመታት ወዲህ የነርቭ፣ የወገብ፣ የዲስክ መንሸራተት (የጀርባ አጥንት) ተያያዥነት ያላቸው ሕመሞች ሳቢያ በብዙ ሺህ የሚቆጠሩ ወገኖችን እያሰቃየ ይገኛል። የእነዚህ በሽታዎች መንስኤ ‹‹እንዲህ ነው›› ተብሎ የሚታወቅ በቂ ምክንያት ባይኖርም ነገር ግን ዲስክ መንሸራተት ከባድ...

ዝክረ

ማትሪክ፣ አዴይታትና ተጋዳላይ አቦነህ አሻግሬ ዘኢየሱስ የማትሪክ ሥነ ሥርዓት ኢሕአዴግ አገሪቱን በተቆጣጠረ በዓመቱ ማትሪክ ለመፈተን የተላክሁት ትግራይ ነበር፡፡ እንዴት ማትርክ ፈታኝ ልትሆን ቻልክ? የሚል ጥያቄ የሚያነሱ ከሆነ ታሪካዊ ዳራዉን ልንገርዎ፡፡ እግረ መንገዱዎን የፈተናዉ ሥርዓት እንዴት እንደነበረ ለታሪክ...

የኢትዮጵያ ትያትር ፻ ዓመት

ክብረ- ምዕታመት ትያትር፣ ለዛሬ እና ለነገ ጥበባዊ ልማት!!!!! አቦነህ አሻግሬ ዘኢየሱስ የኢትዮጵያ ትያትር ጳጉሜ 2013 ዓም አንድ መቶ ዓመቱን እንደሚደፍን ታሪካችን ያስረዳል፡፡ እና በህዳር ወር፣ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የትያትር ትምህርት ቤት መምህራን፣ ስለ መቶኛዉ  የአገራችን  ትያትር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች