ክለሣ ድርሳን

የኢትዮጵያን የዕውቀት ምንጭና መሠረት የዳሰሰው ሥራ!

የመፅሐፉ ርዕስ :- የኢትዮጵያ ረቂቅ ፍልስፍና ደራሲ : - ወልደጊዮርጊስ ይሁኔ አሳታሚ:- ፀጋ ማርያም ማተሚያ ቤት የገፅ ብዛት :- 260 በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የፍልስፍና ፕሮፌሰር የነበረው ካናዳዊው ክላውድ ሰምነር ለመጀመሪያ ጊዜ ‹‹የኢትዮጵያ ፍልስፍና›› በሚል በሁለት ቅፅ ሰንዶ አቅርቦልናል።...

ማኅደረ ብርሃን – ሀገረ ጃፓን

(ሂሳዊ ንባብ) በተአምራት አማኑኤል (1926 ዓ.ም) የክቡር ብላቴን ጌታ ኅሩይን “ማኅደረ ብርሃን - ሀገረ ጃፓን” የሚባለውን መጽሐፍ ባነበብሁ ጊዜ ከአዲስ አበባ ወደ ውጭ ያለውን አገራችንን (ተማሪ ቤት፣ ስልክ፣ ባቡር የሌለበትን)፣ እንኳንስና ከውቅያኖስ ማዶ ያሉትን አገሮች የኢትዮጵያን ወሬ...

ቆቆ፣ ከርቸሌ፣ ኢህአፓ

ጌታቸው ስሜ፣ ኢንግላንድ “ህይወቴ ከቆቆ እስከ ከርቸሌ” በሚል ርዕስ ታትሞ ለንባብ የበቃው ግለ ታሪክ መፅሀፍ በይዘቱ የደራሲውን ከውልደት እስከ ከርቸሌ እስር ቤት ያለውን ህይወት ያካተተ ነው፡፡ መፅሀፉ በውስጡ ሳቢና አዲስ ነገር ይዟል፡፡ በተለይ የደራሲውን የትውልድ...

የሙስሊሙን ኅብረተሰብ ትግል የሚያስቃኘውና የታሪክ ጉድለታችንን የሚሞላው መፅሐፍ

ሠሎሞን ለማ ገመቹ. ‹‹በመለዮ ለባሹ ግንባር ቀደምትነትና በጭቁኑ ሰፊው ሕዝብ ተባባሪነት የተገኘው ለውጥ ካስገኛቸው ጥቅሞች አንዱ ድርብ ጭቁን የሆነውን ሰፊው ኢትዮጵያዊው እስላም በገዛ ሃገሩ እንደባይተዋር ተቆጥሮ ተነፍጎት የነበረውን የኃይማኖት ነፃነት ማግኘቱ ነው፡፡… የተገኘው የኃይማኖት ነፃነት...

የአንዲትሕይወትከፍ…ፍታ

ሳሙኤል በለጠ(ባማ) የሕይወት ታሪክ የግለሰብን ስሜቱን፣ እምነቱን፣ ወጣውረዱን በራስ ተነሳሽነት የመጻፍ ሂደት ነው። በእርግጥ የሕይወት ታሪክ በሌላም ሰው ሊጻፍ የተገባ ነው። እኛም ተደራሲያን ገጹን ስንገልጥ የባለታሪኩን ልጅነቱን፣ ዓላማውን፣ ማንነቱን፣ በግልጥ እናያለን፤ ሕይወቱ ምን ማንጸባረቅ እንደፈለገች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች