የግዮን እንግዳ

‹‹ሰው ሀገር የማየው መልካም ነገር ሁሉ ያስቀናኛል››

ወ/ሮ ሳራ ሐሰን(የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ም/ፕሬዝዳንት)ባሳለፍነው ዕትም ከሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ም/ፕሬዝዳንት ሳራ ሐሰን ጋር በግል ሕይወታቸው እና በሥራ እንቅስቃሴያቸው ዙርያ ሰፋ ያለ ቆይታ አድርገን የነበረ መኾኑ ይታወሳል፡፡ በመጨረሻውና በሁለተኛው ክፍል ደግሞ በሌሎች ማኅበራዊ እንቅስቃሴዎቻቸው...

‹‹ሀገር ከዘመኑ ጋር የሚራመድ የኢንቴሪየር ዲዛይን ሥራ ያስፈልጋታል››

ፍሬዘር ተሾመ (የኤሮ አይረን ኢንቴሪየር ዲዛይንና ኮንስትራክሽን ዋና ሥራ አስኪያጅ) በሀገራችን ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ የኢንቴሪየር ዲዛይን መስክ ተፈላጊ እየኾነ መጥቷል፡፡ ቴክኖሎጂ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየረቀቀ ከመሔዱ አንስቶ፣ አዳዲስ የፈጠራ ሥራዎች ትኩረት ሳቢ እየኾኑ መምጣት፣ በርካቶች በዘርፉ...

‹‹በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ነጋዴዎችን የሚያቅፍ መዋቅር ፈጥረናል››

ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ (የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ዋና ፀሐፊ) ባሳለፍነው ዕትም ከኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ዋና ፀሐፊ ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ ጋር በግልና ሙያዊ ሕይወታቸው ዙርያ ሰፋ ያለ ቆይታ ማድረጋችን ይታወሳል፡፡ በሁለተኛውና የመጨረሻው ክፍልም በዋና...

‹‹ሕብረተሰቡ በቂ ወተት ሳያገኝ ለውጭ ገበያ አናቀርብም›

ወ/ሮ ሳራ ሐሰን(የሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ም/ፕሬዝዳንት)ወ/ሮ ሳራ ሐሰን በቅርቡ የኢትዮጵያ ነጋዴ ሴቶች ማኅበር ምክትል ፕሬዝዳንት ኾነው ተመርጠዋል፡፡ ወ/ሮ ሳራ ባለፉት ዓመታት በሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ውስጥ ስኬታማ ተግባር ማከናወን የቻሉ ብርቱ እንስት ሲኾኑ፣ አግሮ ኢንዱስትሪውን...

‹‹ሰላም ላይ ካልሠራን ቢዝነሱ ሊያንሰራራ አይችልም››

ዶ/ር ቀነኒሳ ለሚ (የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ም/ቤት ዋና ፀሐፊ) ከተቋቋመ በርከት ያሉ ዐሠርት ዓመታትን ያስቆጠረው፣ ‹‹የኢትዮጵያ ንግድና ዘርፍ ማኅበራት ምክር ቤት›› የኢትዮጵያን ንግድ በማዘመንና በማደራጀት ፤ ንግድና ኢንቨስትመንት ማስፋፋትን ዓቢይ ግቡ ያደረገ ነው፡፡ በሒደቱም የንግዱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች