ለዛ

ግርማዊ ንጉሠ ነገሥት ቀዳማዊ አጼ ኃይለ ሥላሴ ስለ አዲስ ዘመን

“የእግዚአብሔርን ዓመት እሰብክ ዘንድ ልኮኛል” ከዓምደ ብርሃን ገ/ፃድቅ “እግዚአብሔር አለ፤ ቀንና ሌሊትን ይለዩ ዘንድ ብርሃናት በሰማይ ጠፈር ይሁኑ፤ ለምልክቶች ለዘመኖች ለዕለታት ለዓመታታም ይሁኑ፤ በምድር ላይ ያበሩ ዘንድ በሰማይ ጠፈር ብርሃናትን ይሁኑ፤ እግዚአብሔር ሁለት ታላላቅ ብርሃናትን አደረገ፤...

ድንቃይ

የዓለማችን ረጅሙ ዘፈን ብዙውን ጊዜ ብዙዎቻችን የምናዳምጠው አንድ ዘፈን ርዝማኔው ከሶስት እስከ አምስት ደቂቃ፤ ቢረዝም 10 ደቂቃ እንደሆነ ይታወቃል። እአአ "ከ2013 እስከ 2018 ባሉት አመታት በቢልቦርድ ላይ ከተቀመጡ ሙዚቃዎች መካከልም አማካይ የአንድ ዘፈን ርዝማኔ ከሶስት...

ስለቼክ አራት መሠረታዊ መረጃዎች፡-

ቼኩን ተቀብሎ ክፍያ እንዲፈፅም የታዘዘው የባንክ ቤት ስም በግልፅ በቼክ ላይ ሊኖር ይገባል።ይህም ባንክ በህግ የባንክ ቤትን ስራ ለማከናወን ስልጣን የተሰጠው ተቋም ብቻ መሆን ይኖርበታል።በኢትዮጽያ ከሚገኙ ባንኮች ተመሳስሎ የሚፃፋ የባንክ ቤት ስሞች ስለሚኖሩ ቼኩ...

ከመጽሐፍት ገጾች

“ትልቁ ችሎታና መስዋዕትነት አንድን ነገር ከስር መሰረቱ ማቋቋም እንጂ ሌላው በፉበት፣ በደከመበት ወይም “ባሞቀው ቤት" በልዩ ልዩ ምክንያቶችና ቀን ቆጥሮ ተሹሞ ገብቶ ዋና መስራቾቹን መውቀስ፣ ለሰሯቸውና ላበረከቱት ስራዎች ስማቸው እንዳይነሳ አደባብሶ ባልዋለበት ሜዳ እኔን...

ስለ ሕግ

የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሕገመንግሥት በአንቀጽ 105 ላይ የሕገመንግሥት መሻሻል አስመልክቶ ተከታዩን ይላል፡፡ አንቀጽ 105 ሕገ መንግሥቱን ስለማሻሻል 1 በዚህ ሕገ መንግሥት ምዕራፍ ሦስት የተዘረዘሩት መብቶችና ነጻነቶች በሙሉ፣ይህ አንቀጽ፣ እንዲሁም አንቀጽ 104 ሊሻሻሉ የሚችሉት በሚከተለው አኳቃን...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች