ሲቪክ ማኅበረሰብ

የከፍታ ወጣቶች ጤና አገልግሎት ትሩፋቶች

በአንድ ወቅት አንዲት የኢንዱስትሪ ፓርክ ሰራተኛ ወደ ከፍታ ወጣቶች የጤና አገልግሎት (YFHS) መጣች። በቆይታዋም መሠረታዊ የሚባሉ ምክሮችና ጠቃሚ መረጃዎችን መካፈል ቻለች፡፡ ደፋሯ እንስት ከአገልግሎቱ የቀሰመችውን ትምህርት ለማስፋት ያግዛት ዘንድም በሌላ ጊዜ ያጋጠማትን ከወር አበባ...

‹‹ከፍታ ወጣቶች ያላቸውን ዕምቅ ዐቅም ለማኅበረሰቡ እንዲያሳዩ መንገድ ከፍቷል››

ሐና ጌራወርቅ የሀዋሳ ከፍታ ወጣቶች ጥምረት፣ በከፍታ ፕሮጀክት ሥር በተለያዩ ከተሞች ከተዋቀሩ ጥምረቶች መካከል አንዱ ሲኾን፣ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች የተውጣጡ እና በልዩ ልዩ የሕይወት መንገዶች ላይ የነበሩ ወጣቶችን በማሰባሰብ ለጋራ ዓላማ ተሰልፈው፣ ለመብታቸው በመቆም እና...

‹‹ከፍታ በወጣትነቴ ከማንበብና መጻፍ ጋር አስተዋወቀኝ››

እሙሽ ብርሃኑ እሙሽ ብርሃኑ ትባላለች፡፡ የ25 ዓመት ወጣት ናት፡፡ ውልደቷ እና ዕድገቷ በወላይታ ሶዶ ከተማ ቢኾንም፣ አሁን ላይ ኑሮዋን ያደረገችው ግን ሀዋሳ ከተማ ውስጥ ነው። እሙሽ ለቤተሰቧ ስድስተኛ ልጅ ብትኾንም፣ እናቷን ገና በልጅነት ዘመኗ በሞት...

‹‹ከፍታ ጠንካራና ደካማ ጎኔን እንደለይ አስችሎኛል››

የአማኑኤል ግርማ የ24 ዓመት ወጣቱ የአማኑኤል ግርማ የሻሸመኔ ከተማ ነዋሪ ሲኾን፣ በሥነ ልቦና ሳይንስ ተመርቋል፡፡ ኾኖም አሁን ላይ በከፍታ የወጣቶች ፕሮጀክት በኩል የሕይወት ክህሎት ሥልጠና በመውሰድ ዐዲስ የለውጥ ጉዞ ጀምሯል። የአማኑኤል ስለ ሕይወት ክህሎት ሥልጠና...

‹‹ከፍታ የልጅነት ሕልሜን እንዳሳካ ፈር አስይዞኛል››

ገነት መኮንን ገነት መኮንን ነዋሪነቷ በዲላ ከተማ ነው፡፡ የ23 ዓመቷ ገነት፣ ተገቢውን ዲሲፒሊን የተላበሰች ነርስ የመኾኑ ብርቱ መሻት ያላት ሴት ናት፡፡ ይኽንን ፍላጎቷን እውን ለማድረግ ደግሞ በወላጆቿ ድጋፍ በፓራዳይዝ ቫሊ ኮሌጅ ዲላ ቅርንጫፍ ለትምህርት ተመዘገበች።...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች