ዓለም አቀፍ

በጋዛ በረሃብና በተመጣጠነ ምግብ እጦት የ147 ሰዎችን ህይወት ተቀጥፏል

በጋዛ ቢያንስ 14 ፍልስጤማውያንና ሁለት ህፃናትን ጨምሮ በቅርቡ በረሃብና በተመጣጠነ ምግብ እጥረት ምክንያት ህይወታቸው ማለፉን የጤና ባለስልጣናት ባወጡት መግለጫ አስታውቀዋል ። ይህ አሳዛኝ ክስተት እስራኤል በጥቅምት 2023 ጦርነት ከጀመረች ወዲህ በተመጣጠነ ምግብ እጥረት የሞቱት ሰዎች...

“አውሮጳ እና አሜሪካ ስምምነት ደረሱ

የጀርመን መራሔ መንግሥት ፍሬድሪሽ ሜርዝ በአውሮጳ ህብረት እና በዩናይትድ ስቴትስ መካከል ያለውን የቀረጥ ውዝግብ ለመፍታት የተደረሰውን ስምምነት በደስታ ተቀበሉ። በአውሮጳ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዝዳንት ኡርዙላ ፎን ዴር ላይን እና በዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ መካከል የተደረሰውን...

የሁቲዎች አዲስ ትዕዛዝ

የየመን ሁቲዎች ከእስራኤል ወደቦች ጋር ስምምነት ያለው የትኛውም መርከብ እንደሚመታ አስጠነቀቁ። ''የየትኛውም ኩባንያ መርከብ በየትኛውም አገር ሰንደቅ ዓላማ ስም ይንቀሳቀስ ዒላማ ይሆናል'' በሚል ዝተዋል። ሁቲዎች ወደ 4ኛው ምዕራፍ  የእስራኤል የባህር እንቅስቃሴን  መዝጋት እርምጃ እንደሚገቡ በወታደራዊ ቃል...

ደቡብ አፍሪካ ከምዕራባውያን ተፅዕኖ ተላቀቀች

በBRICS ቡድን መስራቾች ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የተመሰረተው NDB በአለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም ደቡብ አፍሪካ ላሉት ዋና ዋና የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች የገንዘብ ምንጭ በፍጥነት የሚያገኙበት አማራጭ ይዞ ብቅ ማለቱ ተሰማ። በምዕራባውያን ኃያላን...

ለጋዛ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች

ለጋዛ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ከከፍተኛ አለምአቀፍ ጫናዎች በኋላ እንድገቡ ተፈቀደላቸው። እርዳታው በእስራኤል መከላከያ ኃይል ወደ ጋዛ እንዳይገባ ዕቀባ ተጥሎበት የቆየ ሲሆን ሁለት ሚሊዮን የጋዛን ህዝብ ለ90 ቀናት ይመግባል ተበሏል።

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች