ሩሲያ የእህል ገበያ ማቋቋምን በተመለከት ከብሪክስ ሀገራት ጋር

Date:

የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ዲሚትሪ ፓትሩሼቭ የፕሬስ አገልግሎት እንዳስታወቀው አዲሱ የብሪክስ የእህል ገበያ👇

🟠 ገለልተኛ የግብርና ምርቶች ዋጋ መለኪያዎችን ይፈጥራል፣
🟠 በምዕራባውያን የንግድ መድረኮች ላይ ያለውን ጥገኝነት ይቀንሳል፣
🟠 የእህል ገበያውን ውጤታማነት ለማሳደግ መሠረተ ልማት ያዳብራል።

ተነሳሽነቱ ለብሪክስ አባላት ትክክለኛ ዓለም አቀፍ የዋጋ ግምት ለማቅረብ ያለመ ነው።

የሩሲያ የእህል ገበያ የማቋቋም ሐሳብ ጥቅምት 2017 ዓ.ም በካዛን በተካሄደው የብሪክስ ስብሰባ ጸድቋል። ተነሳሽነቱ በብሪክስ ሀገራት ውስጥ የእህል ንግድ መድረክ መፍጠርና ሌሎች የግብርና ዘርፎችንም የማካተት ውጥን አለው።

እንደ የሩሲያ የእህል ላኪዎችና አምራቾች ማኅበር ከሆነ በዚህ ገበያ የግብርና እና ተያያዥ ምርቶች የንግድ ልውውጥ መጠን ከ1 ትሪሊዮን ዶላር ሊበልጥ ይችላል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

‹‹ኢሳያስ አፈወርቂ ከአገር ይኮበልላሉ››

የቀድሞው የአሜሪካ አምባሳደር ሻብያን ነክሰው ይዘዋል፡፡ ዛሬ ደግሞ፣ ፕሬዝዳንት...

የቀድሞው የዶናልድ ትራምፕ አማካሪ ጆን ቦልተን ተከሰሱ

ጆን ቦልተን በሪፐብሊካኑ የመጀመሪያው ዙር የፕሬዚዳንትነት ወቅት የብሄራዊ ደህንነት...

“ወደራስ መመለስ!”

በ99ኛ የስብሐቲዝም መድረክ ከፍልስፍና መምህሩና ጋዜጠኛ ደረጀ ይመር ጋር...