ቬንዙዌላ ከ303 ቢሊዮን በርሜል በላይ የሆነ የተረጋገጠ የነዳጅ ክምችት በመያዝ ሳዑዲ አረቢያን፣ ኢራንን፣ ካናዳንና ኢራቅን ቀድማ በዓለም አንደኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።
አሜሪካ በቬንዙዌላ ላይ ከፍተኛ ጥቃት በመሰንዘር የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ኒኮላስ ማዱሮንና ባለቤታቸውን ሲሊያ ፍሎሬስን በቁጥጥር ስር አውላ ከሀገር ካስወጣች በኋላ፣ የቬንዙዌላ ሰፊ የኢነርጂ ሀብት በድጋሚ የዓለም አቀፍ የጂኦፖለቲካዊ ፍላጎት ማዕከል ሆኗል።
የሀገራትን የተረጋገጠ የነዳጅ ክምችት ደረጃ የሚያሳየውን የስፑትኒክን ኢንፎግራፊክ ይመልከቱ።
