ሰበር :- የቴዲ አፍሮ አልበም  ተለቋል !!!

Date:

የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ  በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial)  ተለቋል!!!

7ኛ ዘፈኑ : – ቲንታጎ ( ፒንታጎ) ( 5 : 00 )

ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ወላይተኛ ግጥም ፡- አስጌ ዴንዳሾ
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግ ፤ ኪቦርድና ማስተሪንግ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
ሊድ ጊታር ፡- ሮቤል መሐሪ
ተጨማሪ ድምፅ ቅጂ ፡- አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዎታ
ሳክስፎን ፡- ዴስትኒ ፒቮንጋ (ቲኬ)
ትራምፔት ፡- ጀምስ ክሮምዌል (ኮፊ) ትሩምቦን ፡- ፎስተር ሞቲ
ፊውቸሪንግ ፡- አስጌ ዴንዳሾ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ989 ሚሊዮን ብር በላይ የኮንትሮባንድ እቃዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጉምሩክ ኮሚሽን ከግንቦት 27 እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018...

“እኔ እስካለሁ ድረስ ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ባለቤት አትሆንም!”

የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ትናንት ሰኔ 5 ቀን...

አገር እንዲህ ዓይንህን ለአፈር ይባላል?

በተጀመረው የአለም ዋንጫ ደቡብ አፍሪካ በሜክሲኮ መሸነፏን ተከትሎ አፍሪካ...

አሜሪካ እና ኢራን የመጀመሪያ ደረጃ ስምምነት በ24 ሰዓት ውስጥ እንደሚፈራረሙ ፓኪስታን አስታወቀች

ዩናይትድ ስቴትስ እና ኢራን በሰላም ድርድሩ ማዕቀፎች ላይ መስማማታቸውን...