የድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) 5ኛ አልበሙ ኢቶሪካ በ08-08 2018 ዓ.ም አሁን ከቀኑ 8 ሰዓት ላይ በድምጻዊው ይፋዊ የዩቲዩብ ገጹ (www.youtube.com/TeddyAfroOfficial) ተለቋል!!!
4ኛ ዘፈኑ : – ተወዳጅ ( 3 : 47 )
ግጥም እና ዜማ ፡- ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ)
ሙዚቃ ቅንብር ፤ ሚክሲንግና ኪቦርድ ፡- አቤል ጳውሎስ
ተጨማሪ ኪቦርድና ማስተሪንግ ፡- ማሩ አለማየሁ (ማርቭን)
ቤዝ ጊታር ፡- አቤል ጳውሎስ
ሊድ ጊታር ፡- ሰላም ስዮም
ሳክስፎን ፡- ያሬድ ተፈራ
ተቀባዮች ፡- ምኞት ሀይሉ (ዲጄ ዊሽ) እና አለማየሁ ደሊል
