የሀገሪቱ መሪ ክብርን ተገን ያደረገ ነው ባሉት ምላሽ ለአሜሪካ ዜጎች ቪዛ እንዳይሰጥ አዘዋል።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ቻድን ጨምሮ በርካታ የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ የሚከለክል ገደብ መጣላቸውን ተከትሎ የመጣ ምላሽ ነው።
ፕሬዝዳንት ማሃማት ኢድሪስ ዴቢ ኢትኖ “ቻድ የምትሰጠው አውሮፕላኖችም ሆኑ ቢሊየን ዶላሮች የሏትም፤ ክብር እና ግርማዋን ግን አላጣችም” ብለዋል።
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
