አርሰናል 2 ለ 0 አሸነፈ

Date:

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የ2025/26 የውድድር ዘመን በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀምር፤ አርሰናል ወደ ስፔን አቅንቶ አትሌቲክ ቢልባኦን 2 ለ 0 ረትቷል፡፡

በጨዋታው ለአርሰናል የማሸነፊያ ግቦቹን ተቀይረው የገቡት ጋብርኤል ማርቲኔሊ እና ሊዮናርዶ ትሮሳርድ አስቆጥረዋል፡፡

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...