አይ ኤም ኤፍ ከዶላር ወደ ዩዋን የብድር ክፍያ ለውጥን በተመለከተ ለኢትዮጵያና ኬንያ ማስጠንቀቂያ ሰጠ

Date:

አለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (IMF) ኢትዮጵያ እና ኬንያ ከቻይና የተበደሩትን ብድር ከአሜሪካን ዶላር ወደ ቻይና ዩዋን (ዩሃን) በመቀየር ለመክፈል መስማማታቸውን ተከትሎ ስጋት የሞላበት ማስጠንቀቂያ መስጠቱ ተዘግቧል።

ኬንያ ብድሯን ወደ ዩዋን በመቀየሯ የ215 ሚሊየን ዶላር አመታዊ ወጪን መቀነስ መቻሏን የዘገበ ሲሆን፣ ኢትዮጵያም ከቻይና የተበደረችውን 5.38 ቢሊየን ዶላር ብድር ወደ ዩዋን ለመቀየር በድርድር ላይ ትገኛለች።

ምንም እንኳን እነዚህ ልውውጦች ወጪን የመቀነስ ጥቅም ቢኖራቸውም፣ አይ ኤም ኤፍ ግን ብድሩን በሌላ ገንዘብ መክፈል “ሌላ ዓይነት ችግሮችን ሊፈጥር” እንደሚችል በመግለጽ “የመገበያያ ገንዘብ ስጋትን” ሊጨምር እንደሚችል አሳስቧል።

ብሉምበርግ እንደዘገበው፤ በመሆኑም ተቋሙ አገራቱ ወጪን የመቀነስ ጥቅምን እና ስጋትን በአመጣጠነ መልኩ መጓዝ እንዳለባቸው መክሯል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከጥር 1 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ለጫት ላኪዎች የቅድመ ፈቃድ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት መስጠት ይቆማል

የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ከጫት ወጪ ንግድ ፈቃድና የብቃት...

ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ሠራተኞች ይፈለጋሉ

በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች መኖራቸውንና...

አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ሪፖርትን እስከ ነገ በቅጣት እንደሚቀበል አስታወቀ

  የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ዓመታዊ የግብር ግዴታቸውን ያልተወጡ ግብር...

ፈንታዬ በላይነህ የቦስተን ግማሽ ማራቶንን ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አሸነፈች

በ2026 የቦስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት...