የጋዜጠኝነት እና የሥነ ተግባቦት መምህሩ አንተነህ ፀጋዬ (ዶ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

Date:




በአዲስ አ
በባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና የሥነ ተግባቦት መምህር የሆኑት አንተነህ ፀጋዬ (ዶ/ር) በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

በዩኒቨርሲቲው ለበርካታ ዓመታት  በማስተማር እና በምርምር ሥራዎች ያገለገሉት ዶ/ር አንተነህ ባጋጠማቸው ድንገተኛ ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው ዛሬ ኅዳር 4 ቀን 2018 ዓ.ም  ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

ጀርመንን ጨምሮ በተለያዩ የአውሮፓ ሀገራት እና በአሜሪካ በተለያዩ  የትምህርት መስኮች ዕውቀት የቀሰሙት ዶ/ር አንተነህ፤ በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን በብሔራዊ ጥቅም እና አጀንዳ ላይ ያተኮሩ የተለያዩ ትንታኔዎችን በመስጠት ይታወቃሉ።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...