በአሪዞና ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ጨምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠር ህዝብ በተገኙበት የሽኝት መርሀ ግብር ላይ የቻርሊ ከርክ ባለቤት ኤሪካ ከርክ እንዲህ ብላለች:-
“ይቅር ብዬዋለሁ ምክንያቱም ክርስቶስ ያደረገው እንደሱ ነው ቻርሊም ቢሆን የሚያደርገው እንዲሁ ነው!” ስትል የባሏን ገዳይ በባሏ የቀብር ሽኝት ላይ ምህረት ሰጥታለች።
በመቀጠልም “እንደገና መፅሐፍ ቅዱስ ክፈቱ ፤ ማንበብ ጀምሩ ።
፣በየጊዜው ቤተክርስቲያን ሂዱ እንዳታቋርጡ በማለት መልዕክቷን አስተላልፋለች ።
