የተወዳጁ ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል(ጌዲ በተራ) አራተኛ አልበሙን “የኛ ሰው” ተለቀቀ

Date:

ጋዜጠኛው ፡ ለምን ጌዲ በተራ ተባልክ?

ጌድዮን ዳንኤል ፡ ይህ ሙዚቃ ወደ ህዝብ ከመውጣቱ በፊት ክለብ ላይ በተራተራ የተሰኘውን ሙዚቃ እጫወተው ነበር ፡፡ ይንን ኤልያስ ያቅ ነበር በወቅቱ አልበም ከሱ ጋር እየሰራሁ ስለ ነበር የአልበሙን መጠርያ ኤልያስ ነው የሰየመልኝ ፡፡

የዘጠኛዎቹ ፈርጥ የሆነው ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል በህዝብ ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈለት የመጀመርያ አልበሙ በተራተራ በተሰኘው አልበም ነበር ፡፡

ባለፈው አመት አልበሙ እንደ ተጠናቀቀ እና ለፋሲካ ይወጣል ብሎም ነበር፡፡ ከቆይታ በኃላ አሁን አራተኛ አልበሙን አድርሷል፡፡ አልበሙ በናሆም ሪከርድስ በኩል ተለቋል፡፡ አልበሙ ላይ የተሳተፋት በግጥም እና በዜማ  ይልማ ገብርዓብ ፣ ታመነ መኮንን ፣ መኮንን ለማ( ዶክትሬ) ጨምሮ ተሳትፈዋል በቅንብሩ አማኑኤል ይልማ ፣ ኤርሚያስ ዳኜ እና በፊት ያቀናበረለት ወደ ህዝብ ያልደረሱ ሁሉት ሙዚቃዎች አንጋፋው አቀናባሪ ኤልያስ መልካ ሰርቶለት ነበር፡፡ በአራተኛው አልበም እሱ እንደ ሚካተት ድምፃዊ ጌድዮን ዳንኤል ( ጌዲ በተራ) በያዛኔው በእሁድን በኢቢኤስ ባደረገው ቆይታ ገልፆ ነበር አሁን ተለቋል ገብታችሁ ስሙ ፡፡

via ተመስገን ኡካሬ የሐጌ ልጅ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...