የኢሬቻ በዓል በጋምቤላ ተከበረ

Date:

በኦሮሞ ሕዝብ ዘንድ ትልቅ ስፍራ የሚሰጠው የኢሬቻ በዓል የተራራቀው የሚቀራረብበት የእርቅ፣ የምስጋና እና የአብሮነት በዓል በመሆኑ ሁሉም ብሔር፣ ብሔረሰቦች ያለ ልዮነት በጋራ ያከብሩታል::

በየዓመቱ የክረምቱን መውጣት ተከትሎ በተለያዩ አካባቢዎች በድምቀት የሚከበረው የኢሬቻ በዓል፣ በጋምቤላ ከተማ “ኢሬቻ ለሀገራዊ መግባባት” በሚል መሪ ቃል በፓናል ውይይት ተከብሯል

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም ከሩሲያ ብሔራዊ ታሪካዊ ሙዚየም ጋር ተፈራረመ

ስምምነቱ የተፈረመው ዓድዋ ድል መታሰቢያ የተሳተፈበት እና  ኅዳር 3...

ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ

ሳንቴ ሜዲካል ኮሌጅ በሜዲካል ላቦራቶሪ፣ በህብረተሰብ ጤና አጠባበቅ ኒውትሪሽን...