የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከሞዛምቢክ አቻው ጋር ዛሬ ያደረገውን ወሳኝ ጨዋታ 1ለ0 ተሸነፈ !

Date:

በ2027 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ የምድብ አራተኛ ጨዋታ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን (ዋልያዎቹ) ዛሬ ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ ከሞዛምቢክ ብሔራዊ ቡድን ጋር ተጠባቂ ጨዋታውን አድርጓል። በጨዋታው ሞዛምቢክ በራቲፎ አማካኝነት ባስቆጠረችው ብቸኛ ግብ 3 ነጥብ ይዛ ወጥታለች።

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በቀጣይ መጋቢት ወር ላይ ከሴኔጋል እና ሱዳን ጋር ቀሪ የማጣሪያ ጨዋታዎችን የሚያደርግ ይሆናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በአዲስ አበባ ለሶስት ቀናት የሚቆይ የንባብ ፌስቲቫል ሊካሄድ ነው

የንባብ ባህልን ለማነቃቃት ያለመ 15ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ፌስቲቫል...

የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ የኤንሪኮ ማቴይ ሽልማት ተሸለሙ

የጣሊያኗ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆርጂያ ሜሎኒ በአፍሪካና በአውሮፓ መካከል ያለውን...

የኦዲት ጉድለት በታየባቸው ተቋማት ላይ ተጠያቂነት ለማስፈን እንደሚሠራ ተገለጸ

በኦዲት ግኝቶች የሚታዩባቸው ተቋማት ላይ ተጠያቂነትን ለማስፈን በትኩረት እንደሚሠራ...