የኢትዮጵያ እና የቻይና አየር መንገዶች የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ

Date:

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ በቻይና እና በኢትዮጵያ መካከል

በሚደረጉ ቀጥታ የበረራ አገልግሎቶች እንዲሁም በሁለቱ ሀገራት ክልላዊ የአየር ትራንስፖርት

ገበያዎች ላይ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር የሚያስችል የጋራ ስምምነት ተፈራርመዋል።

ይህ አጋርነት ደንበኞች የሁለቱንም አየር መንገዶች የበረራ መረብ በመጠቀም ወደ ተለያዩ

የአፍሪካ እና የቻይና መዳረሻዎች ያልተቋረጠ እና ቀልጣፋ የጉዞ አገልግሎት እንዲያገኙ እንደሚያስችላቸው የኢትዮጵያ አየር መንገድ መረጃ አመላክቷል።


ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በሆርሙዝ አቅራቢያ ሁለት መርከቦች ጥቃት ከተፈጸመባቸው በኋላ መስመጣቸው ተነገረ

የባሕር ትራንስፖርት ባለሥልጣናት እንዳስታወቁት ባለፉት አስር ቀናት በወሽመጡ ላይ...

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር እንዲወዳደሩ ቢፈለግም ሊሳካላቸው አልቻለም

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች ጋር እንዲወዳደሩ ቢፈለግም...

የዳንጎቴ ነዳጅ ማጣሪያ የአክሲዮን ሽያጭ

የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ኩባንያ አክሲዮኖች...

‹‹ሕገመንግሥታዊ ተቃርኖዎች››   ያራቆተው የተቃርኖ ገመና

በደረጀ ይመር   ማስፈንጠሪያ ግዮን መጽሔት :-    የአብርሆት ዘመን ፍሬ የሆነው...