የዓለም የመምህራን ቀን ሊከበር ነው

Date:

የዓለም የመምህራን ቀንን በተለያዩ ዝግጅቶች እንደሚያከብር ብሪቲሽ ካውንስል አስታወቀ።

ከመጪው ሀሙስ መስከረም 29 ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ሶስት ቀናት የተለያዩ መርሃግብሮችን ማዘጋጀቱን ለጣቢያችን በላከው መግለጫ የጠቆመው ካውንስሉ፤ ዝግጅቱ በበይነ መረብ የሚካሄድ መሆኑን ጠቁሟል።

ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም የሚገኙ መምህራን ዝግጅቱን መታደም እንደሚችሉም አስታውቋል።

በዝግጅቱ በዋናነት የእንግሊዝኛ ቋንቋ መምህራን እንደሚሳተፉ ሲነገር፤ የሌሎች የትምህርት አይነት መምህራንም ተሳታፊ መሆን እንደሚችሉ ተጠቁሟል።

የመምህራንን ሙያዊ ክህሎትና የቴክኖሎጂ አጠቃቀምን ማሳደግ ትኩረት ሊሰጣቸው እንደሚገባም በመግለጫው ተመላክቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ሠራተኞች ይፈለጋሉ

በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች መኖራቸውንና...

አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ሪፖርትን እስከ ነገ በቅጣት እንደሚቀበል አስታወቀ

  የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ዓመታዊ የግብር ግዴታቸውን ያልተወጡ ግብር...

ፈንታዬ በላይነህ የቦስተን ግማሽ ማራቶንን ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አሸነፈች

በ2026 የቦስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት...