የግሩም ተ/ሀይማኖት መፅሐፍ

Date:

“ያልተነገሩ ታሪኮች ያልኩት 5ኛ መጽሐፌን በወረቀት ዋጋ መናር ምክንያት አሳታሚዎች ሊያሳትሙልኝ አልቻሉም። በግሌ የህትመት ወጪውን መሸፈን እጅግ ከባድ በመሆኑም መጽሐፌን በጋራ ለማሳተም እንድንችል የቅድሚያ የመፅሐፍ ግዢ  ጥሪ አቅርቤያለሁ።

የአንድ መጽሐፍ ዋጋ 420 ብር ነው። አንድና ከዛ በላይ በመግዛት የህትመት ብርሀን እናሳየው። እስካሁን ለገዛችሁኝ እያመሰገንኩ። ሌሎችም ቅድመ ግዢ እንድታደርጉና በጋራ እንድናሳትመው እጠይቃለሁ። ሼር በማድረግና ለሌሎች እንዲደርስ ተባበሩኝ።

1000256155102 ንግድ ባንክ
ግሩም ተ/ሀይማኖት

ይህንን መልዕክት #SHARE በማድረግ ለሌሎች እንዲያደርሱልን በአክብሮት እንጠይቃለን!!

ስልክ ቁጥር 0945651598 ወይም 0911968854

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...