ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር አከናወነ

Date:

ፊንቴክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በዛሬው ዕለት ፈረንሳይ በሚገኘው የችግኝ መትከያ ሥፍራ የችግኝ ተከላ መርሐግብር አከናወነ።

በችግኝ ተከላ መርሐግብሩ ላይ የተገኙት  አምባሳደር ዲና ሙፍቲ “የአየር ንብረት ለውጥን ለመቋቋም በሚደረገው ጥረት እና የአረንጓዴ አሻራን በማሳረፍ ፌንቴክ የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረጉ የሚበረታታ ተግባር መሆኑን” ገልጸዋል።

ከችግኝ ተከላ ባሻገር ሌሎች የበጎ አድራጎት ሥራዎችን እያከናወነ የሚገኝ ድርጅት መሆኑም በመርሐግብሩ ተገልጿል።

ፊንቴክ ዓለማችንን በአንድ ሴንቲግሬድ እናቀዝቅዛት በሚል ተልዕኮ የተለያዩ የኤሌክትሪክ መኪኖችን የሚያቀርብ ድርጅት ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...