ፕሬዚዳንት ታዬ ለ32 ሰዎች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት ሰጡ

Date:

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለ32 ሰዎች የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት መስጠታቸውን የፕሬዚዳንት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡

ፕሬዚዳንቱ በሕገ-መንግሥቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት:-

1. አቶ ታገሰ ጫፎ
2. አቶ አገኘሁ ተሻገር
3. አቶ ዛዲግ አብርሃ

4. አምባሳደር ሲራጅ ራሺድ ጁንዲ
5. አምባሳደር መለስ ዓለም ተክዔ
6. አምባሳደር አንተነህ አለሙ ሰንበቴ

7. አምባሳደር ዘሪሁን አበበ ይግዛው
8. አቶ መላኩ አለበል
9. ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)

10. ስንታየሁ ወ/ሚካኤል (ዶ/ር)
11. ሰማ ጥሩነህ (ዶ/ር)
12. መስፍን አርአያ (ፕ/ር)

13. ካሣሁን ጎፌ (ዶ/ር)
14. ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር)
15. አቶ አዳም ተስፋዬ አበራ

16. አቶ አምሐ ኃ/ጊዮርጊስ አየለ
17. አቶ ሳሙኤል አዲስ አለማየሁ
18. አቶ በላቸው አንሺሶ ኬምበጫ

19. አቶ አበበ መብራቱ ክብረት
20. አቶ መላኩ በዳዳ ሰንበታ
21. ወ/ሮ ዑባህ መሐመድ ሁሴን

22. አቶ ዳንኤል ጠንክር አረጋ
23. አምባዬ ኦጋቶ (ዶ/ር)
24. ወ/ሮ ወርቅነሽ ብሩ

25. ዮናስ አዳዬ (ዶ/ር)
26. አቶ መላኩ ፈንታ ባልቻ
27. አቶ ዣንጥራር አባይ

28. አቶ ተመስገን ጥላሁን
29. አቶ ታደለ ነጊሾ
30. አቶ ዘሪሁን መገርሳ ጅማ

31. አቶ ሽመልስ አዱኛ ባልቻ
32. አቶ አብዱራህማን ጀማል ኑርልኝ

በባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት የሾሙ መሆኑን የጽ/ቤቱ መረጃ አመልክቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የተሰረቀ ዕቃ በቅናሽ ዋጋ መግዛት ወይም ይዞ መገኘት እስከ 3 ዓመት እስራት ያስቀጣል

በርካሽ ዋጋ የተሰረቁ ስልኮችን፣ ላፕቶፖችንና ሌሎች ዕቃዎችን መግዛት፣ የተሰረቀ...

በኢትዮጵያ በዓመት ከ18ሺህ በላይ ሴቶች በጡት ካንሰር ይጠቃሉ ተባለ

ጤና ሚኒስቴር  ከለሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር የጡት ካንሰር...

35ኛው ዓለም አቀፍ የስኳር ህመም ቀን ተከበረ

በዝግጅቱ ላይ የስኳር ህመምን ለመከላከል ቅድመ ምርመራን፣ ጤናማ አመጋገብንና...

በኢትዮጵያ የሚዲያ ልህቀት ማእከል

መገናኛ ብዙሃን ሕጋዊ እና ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን በብቃት መወጣት እንዲችሉ...