“የፕሬዚዳንት ትራምፕን ሀሳብ አንቀበልም” ታሊባን

Date:

የአፍጋኒስታኑ ታሊባን አሜሪካ ያቀረበችውን የጦር ሰፈር መመለስ ሀሳብ እንደማይቀበለው በድጋሜ አስታወቀ።

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የአሜሪካ የጦር ሰፈርን ለማስመለስ እየተደራደርን ነው የሚል ሀሳብ ቢሰጡም  ታሊባን እንዲህ ዓይነቱ ተግባር ስምምነትን ይጥሳል በሚል ውድቅ አድርጎታል።

የባግራም አየር ሀይል የጦር ሰፈርን ለዋሽንግተን ታሊባን ይመልሳል የሚሉ መረጃዎች ከአሜሪካ በኩል መውጣታቸው አይዘነጋም።

እንዲህ ዓይነቱ የአሜሪካ ፍላጎት የ2020ውን የታሊባንና ዋሽንግተን ስምምነትን ያፍርሳል ተብሏል።

ጦሩ እንዲወጣ ስምምነት ነበረን አሁን እንዲመለስ የሚደረግበት ምክንያት የለም ሲል የካቡል አስተዳደር ግልጽ አድርጓል።

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት አፍጋኒስታን ባግራምን ካልመለሰች መጥፎ ነገር ይከሰታል ማለታቸውም ይታወሳል።

የፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕን ሀሳብ ቻይናም  የተቃወመችው ሲሆን ቀጠናዊ አለመረጋጋትን ዳግም ሊያመጣ ይችላል ተብሏል ።

ዘገባው የአር ቲ ነው።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አበባው ደሳለው (ዶ/ር) ከማንኛውም የፖለቲካ ፓርቲና ተሳትፎ ራሳቸውን አገለሉ

የቀድሞው የተወካዮች ምክር ቤት አባልና የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን)...

ኢትዮጵያ በወጣቶች ኦሊምፒክ አራተኛዋን የወርቅ ሜዳሊያ አገኘች

በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር እየተካሄደ ባለው አራተኛው የወጣቶች ኦሊምፒክ...

በወራቤ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ፋብሪካ በሰዓት 60 ኪዩቢክ ሜትር የማምረት አቅም እንዳለው ተገለጸ

በወራቤ ኮምፕሬሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የተመረቀው የኦክስጅን ማምረቻ ፋብሪካ በሰዓት...