ዶናልድ ትራምፕ ናይጄሪያን በክርስትያኖች ግድያ ምክንያት አስጠነቀቁ

Date:

የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በናይጄሪያ የክርስትያኖች ግድያ እንዲቆም ጠንከር ያለ ማስጠንቀቂያ አስተላልፈዋል።

ፕሬዝደንት ትራምፕ በTruth Social ገጻቸው ላይ፣ “የናይጄሪያ መንግሥት የክርስትያን ግድያን ካላቆመ፣ አሜሪካ የምትሰጠውን ድጋፍ ወዲያውኑ ታቆማለች፣ እና እንዲቻል ወታደራዊ እርምጃ ይወስዳል” ብለዋል።

በበኩላቸው፣ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ፒት ሄጌሴት፣ “መስሪያ ቤታችን ለፕሬዝደንቱ ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት እየተዘጋጀ ነው” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

ይህ መግለጫ በአሜሪካ እና ናይጄሪያ መካከል ያለውን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ውጥረት ውስጥ እንደከተተው በርካታ ተንታኞች እየገለጹ ነው።

ምንጮች: Reuters | AP News | Al Jazeera

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ሠራተኞች ይፈለጋሉ

በኢትዮጵያ ከ4.2 ሚሊዮን በላይ ክፍት የመንግሥት የሥራ መደቦች መኖራቸውንና...

አዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ የሂሳብ መዝገብ ሪፖርትን እስከ ነገ በቅጣት እንደሚቀበል አስታወቀ

  የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ዓመታዊ የግብር ግዴታቸውን ያልተወጡ ግብር...

ፈንታዬ በላይነህ የቦስተን ግማሽ ማራቶንን ለሦስተኛ ተከታታይ ጊዜ አሸነፈች

በ2026 የቦስተን ግማሽ ማራቶን ውድድር በሴቶች ምድብ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት...