ለፈፀመው መልካም ተግበር 1.6 ሚሊየን ዶላር ተበረከተለት

Date:

በቦንዲ ዳርቻ ጥቃት ወቅት ከተኳሹ ጋር ታግሎ መሳሪያውን የቀማው አህመድ አል አህመድ በልገሳ ድህረገፆች ላይ የተሰበሰበለት 1.65 ሚሊየን ዶላር ቼክ ተሰጥቶታል።

አል አህመድ ከመላው አለም ከሚገኙ 43,000 ለጋሾች የተሰበሰበውን የገንዘብ ቼክ በተኛበት ሆስፒታል ተረክቧል።

ከ20 አመት በፊት ሶሪያን ለቅቆ ለስራ አውስትራሊያ የከተመው አህመድ “ይህ ገንዘብ ይገባኛል? ያደረኩትን ሁሉ ያደረኩት ከልቤ ነው” ሲል ተናግሯል።

አህመድ ከተኳሹ ጋር ሲታገል ተተኩሶበት ሆስፒታል የሚገኝ ሲሆን በሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ጉብኝት ተደርጎለታል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአንጋፋውን ጋዜጠኛ ድምጽ እንደገና እንስማ

ኑ ጥቂት ድጋፍ አድርገን ተስፋ እናለምልም ‼️ ባለ ወርቃማ ድምጹ...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...