ኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ ይዘት ፈጣሪ አገሩን ወክሏል

Date:

ታዋቂው ቢሊየነር ጃክ ማ በአፍሪካ ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት ባቋቋሙትና በጠቅላላው የ1.5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት በሚያበረክተው Africa’s Business Heroes (ABH) መድረክ ላይ ኢትዮጵያዊው የቴክኖሎጂ ይዘት ፈጣሪ ጆኤል ጣልአርጌ (Joel Talargie) ሀገራችንን በኩራት ወክሏል፡፡

ጆኤል በዚህ ታላቅ አህጉራዊ መድረክ ላይ አለም አቀፍ ተጽዕኖ ፈጣሪ (International Influencer) ሆኖ የተጋበዘ ሲሆን፣ በዝግጅቱ ላይ በዚህ ደረጃ የተሳተፈ ብቸኛው ኢትዮጵያዊ ነው፡፡  ይሄም ለሁለተኛ ጊዜ ነዉ።

የሚገርመው ግን የጆኤል ስኬት የጀመረው በገዛ መኝታ ቤቱ ውስጥ በአንድ ስልክ የሞባይል ዳታ በማይሰራ ስልክ ነበር።  ከብዙ ጥረት በኋላ ጆኤል የቴክኖሎጂ ስራዎቹን በማሳደግ ዲጂታል ኮንስትራክት የተባለ ድርጅት መስራች መሆን የቻለ ሲሆን፤ ድርጅቱም በብዙ ቋንቋዎች የሚሰሩ በAI የታገዙ ድረ-ገጾችን፣ የ24/7 AI ቻትቦቶችን፣ ዲጂታል ማርኬቲንግና ለንግድ ቤቶች የQR ኮድ ሜኑዎችን በማቅረብ ላይ ይገኛል።

አቤል ብርሃኑ ባዬ-

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...