የጦርነቱ ኪሳራ በመካከለኛው ምሥራቅ

Date:

በመላው መካከለኛ ምሥራቅ እየተካhደ ያለው ጦርነት የሚያደርሰው ጉዳት እና ኪሳራ በሊባኖስ፣ በኢራን እና በዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ መታየት ጀምሯል።

በበርካታ የመካከለኛው ምሥራቅው አገራት በረራዎች ተቋርጠዋል። መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገው የሰብዓዊ መብቶች አክቲቪስቶች የዜና ወኪል ጦርነቱ ከተጀመረ እስከ ሰኞ ዕለት ድረስ ብቻ ኢራን ውስጥ 1000 ሰላማዊ ዜጎች ሲገደሉ፣ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሞቶች ደግሞ ሳይመዘገቡ መቅረታቸውን ገልጿል።

እስራኤል በቤይሩት እያካሄደችው ባለው ድብደባ የደረሰ ውድመት እና የተፈጠረ ጭስ
የምስሉ መግለጫ,እስራኤል በደቡባዊ ቤይሩት እያካሄደችው ባለው ድብደባ የተነሳ የተፈጠረ ጭስ
በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በፉጃይራ ወደብ ላይ በነዳጅ ዴፖዎች አቅራቢያ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ የታየ ጭስ ወጣ
የምስሉ መግለጫ,በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ በፉጃይራ ወደብ ላይ በነዳጅ ዴፖዎች አቅራቢያ በተነሳ የእሳት ቃጠሎ የታየ ጭስ ወጣ
ረቡዕ ዕለት በቤሩት፣ ሊባኖስ በተፈጸሙ ጥቃቶች በፈራረሱ ሕንፃዎች መካከል የሚንቀሰቀቀሱ ሰዎች
የምስሉ መግለጫ,ረቡዕ ዕለት በቤሩት፣ ሊባኖስ በተፈጸሙ ጥቃቶች በፈራረሱ ሕንፃዎች መካከል የሚንቀሰቀቀሱ ሰዎች
ኢራናውያን በጎ ፈቃደኞች በጥቃት በወደመ የፖሊስ ማዘዣ በኩል ሲያልፉ
የምስሉ መግለጫ,ኢራናውያን በጎ ፈቃደኞች በቴህራን በጥቃት በወደመ የፖሊስ ማዘዣ በኩል ሲያልፉ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት ክብረ በዓል

ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ስኩል 20ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አስመልክቶ...

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ለ20 አትሌቶች  የማስጠንቀቂያ አውጥቷል

በውድድሩ ላይ ያልተገኛችሁ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይመለከታል የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዓለምአቀፍ...

የአሜሪካ እና የኢራን ድርድር፤ ለወረራ የታለመ ማደናገሪያ? ሩሲያ ማስጠንቀቂያ ሰጠች!

በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የሚደረገው ዲፕሎማሲያዊ ንግግር ውጥረትን ለመቀነስ...

“ሕገ መንግሥቱ መገንጠልን ይፈቅዳል ፤ ሕዝቡ ደግሞ ኢትዮጵያ እንድትቀጥል ዋጋ ይከፍላል”

አቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል(የ‹‹ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች›› መጽሐፍ ደራሲ) ግዮን መጽሔት :-...